ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ይሁዳና የእርሱ ወታደሮች ሰዎቹን አመስግነው ለወደፊቱም ለሕዝበቸው ደጐች እንዲሆኑ መክረዋቸው የሳምንቱ በዓል (የጴንጤቆስጤ በዓል) ቀርቦ ስለ ነበር ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሰው ሄዱ። ከጐርጊያስ ጋር የተደረገ ጦርነት ምዕራፉን ተመልከት |