ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በተለይ የኢዮጴ ሰዎች ክፉ ሥራ ሠሩባቸው፤ ከእነርሱ ጋር የሚኖሩትን አይሁዳውያን ከሚስቶቻቸውና ከልጆቻቸው ጋር ሆነው ባዘጋጅዋው መርከቦች እንዲሣፈሩ ጠሩዋቸው፤ በእነርሱ ላይ ክፉ ሐሳብ እንደሌላቸውም አስታወቁ፤ ምዕራፉን ተመልከት |