ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ጢሞቴዋስም በጰሲጦስና በሱሊጳጥሮስ ወታደሮች እጅ ወደቀ፤ እንዳይገሉትና እንዲለቁት ለመናቸው፥ “ዘመዶቻችሁና ከወንድሞቻችሁ አብዛኞቹ በእኔ ሥልጣን ሥር ያሉ ናቸው፤ በእኔ ሞት ምክንያት እነርሱ ጉዳት እንዳይደርስባቸው” ሲል እንዲለቁት በተንኮል ተናገራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |