ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የይሁዳን መቃረብ በሰማ ጊዜ ጢሞቴዎስ ሴቶች ልጆች ከጓዝ ጋር ቀርንዮን ወደሚባል አገር ቀድመው እንዲጓዙ አደረገ፤ ምክንያቱም ቦታው የማይደፈርና በቦታው ጥበት ምክንያት መተላለፊያው የሚያስቸግር ስለ ነበር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |