ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ብርቱ ውጊያ ከተካሄደ በኋላም የይሁዳ ወታደሮች በእግዚአብሔር እርዳታ አሸንፈው ዘላኖቹ ዓረቦች ተሸንፈው ይሁዳን የሰላም እጁን እንዲዘረጋላቸው ለመኑት፤ ከብት እንሰጥሃለን፥ በሰላም ጊዜ ሁሉ እንጠቅምሃለን ሲሉ ተስፋ ሰጡት፤ ምዕራፉን ተመልከት |