ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሁለም በአንድ ላይ መሐሪውን እግዚአብሐርን አመሰገኑ፤ ሰዎችን ብቻ ሳይሆን ጨካኝ አውሬዎችንና የብረት ግንቦችን እንኳ ለመውጋት ብርታትን አገኙ። ምዕራፉን ተመልከት |