ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አይሁዳውያን እንደ ቀድሞው ጊዜ ሕጋቸውን መከተልና ልዩ ምግባቸውን መመገብ ይችላሉ፤ ከእነርሱ ማንም ባለማወቅ በሚያደርገው ስሕተት በምንም ዓይነት አይጠይቅም። ምዕራፉን ተመልከት |