ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቤተ መቅደስን እንደ ሌሎቹ የአረማውያን ጣዖት ቤቶች ማስገበርና የሊቀ ካህናቱን ክብር በየዓመቱ እንዲሸጥ ማድረግ አስቦ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |