ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አንተ ወደ እነርሱ ሰው ብትልክና የሰላም እጅህን ብትዘረጋላቸው መልካም ነው፤ በዚህ ዓይነት እኛ የተከተልነውን መንገድ አውቀው እምነት ይኖራቸዋል፤ በመልካመ ሁኔታም ሥራቸውን ያከናውናሉ”። ምዕራፉን ተመልከት |