ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አይሁዳውያን አባታችን የፈለገውን የግሪካውያን ልማድ መከተል እንደማይወዱ ሰምተናል፤ የራሳቸውን ልዩ መንገድ ይመርጣሉ፤ ሕጋቸውን ለመጠበቅ እንዲፈቀድላቸውም ይፈልጋሉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |