ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከፈረሰኛ ጦሩ ጋር ሰማንያ ሺህ ያህል እግረኛ ጦረኞች ሰብስቦ አይሁዳውያንን ለመውጋት ይገሠግሥ ጀመር፤ ከተማዋን የግሪኮች መኖሪያ ሊያደርጋት አስቦ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |