ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ነገር ግን ሊስያስ ነገሩን ልብ አድርጐ ተመለከተና የደረሰበትን መሸነፍ አሰበ፤ ሁሉን የሚችል አምላክ ረዳታቸው በመሆኑ ዕብራውያን የማይሸነፉ መሆናቸው ስለገባው መልእተኞች ወደ እነርሱ ላከ፤ ምዕራፉን ተመልከት |