ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነዚህን ሥርዓቶች ከፈጸሙ በኋላ በግምባራቸው ተደፍተው፤ እግዚአብሔር እንደዚህ ዓይነት መቅሰፍት ላይ እንዳይጥላቸው፥ ኃጢአት ላይ ቢወድቁም በመጠኑ እንዲያርማቸው (እንዲቀጣቸው) እንጂ ከተሳዳቢዎችና ከጨካኞች አረማውያን እጅ እንዳይጥላቸው ለመኑት። ምዕራፉን ተመልከት |