ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይሁዳ መቃቢስን በመካከላቸው አድርገው በጋሻቸው እየተከላከሉለት እንዳይነካ ይጠብቁት ነበር፤ በጠላቶች ላይ ግን ቀስትና መብረቅ ይወረውሩ ነበር፤ በዚህ ዓይነት ጠላቶች ተደናግጠውና ዐይኖቻቸውን ታውረው ወዲያና ወዲህ ተበታተኑ። ምዕራፉን ተመልከት |