ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በጠዋት የፀሐይ ብርሃን በታየ ጊዜ በዚህም በዚያም ውጊያውን ጀመሩ፤ ግማሾቹ በእግዚአብሔር ተማጥነው በጀግንነታቸው እንደሚቀናቸውና ድል እንደሚነሱ ዋስትና ኖሯቸው፥ ሌሎቹ ቁጣቸውን የውጊያው መሪ አድርገው ይዋጉ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |