ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እግዚአብሔር ይቅር እንዲላቸውና በኦሪት ቃል መሠረት የጠላቶቻቸው ጠላት እንዲሆንላቸው የተቃዋሚዎቻቸው ተቃዋሚ እንዲሆን ይለምኑት ጀመር። ምዕራፉን ተመልከት |