ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በፊት ጊዜ አይሁዳውያን አሸንፈውት የነበረ ጢሞቴዎስ ብዙ የውጭ አገር ሰዎች አሰልፎ፥ ከእስያ የመጡ ብዙ ፈረሶች ሰብስቦ፥ በጦር መሣሪያ ሰዎቹን ለማንበርከክ አስቦ ወደ ይሁዳ ምድር መጣ። ምዕራፉን ተመልከት |