ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በሱ የሚመራውን ጦር በመልካም መርቶ በእነዚህ በሁለት ምሽጐች የነበሩትን ከሃያ ሺህ በላይ የሚሆኑትን ሰዎች ደመሰሰ። ይሁዳ ጢሞቴዎስን አሸንፎ ጋዜርን ያዘ ምዕራፉን ተመልከት |