ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ይሁዳ መቃቢስ ስምዖንንና ዮሴፍን፥ ዘኬዎስንም ከሰዎቹ ጋር ብዙዎችን እዚያ እንዲከብቡዋቸው አድርጐ እርሱ ራሱ በጣም አስፈላጊ ወደሆኑ ቦታዎች ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |