ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በጥንካሬ ተዋግተው ባታዎችን ያዙባቸው፤ በግንቡ ላይ ሆነው ይዋጉ የነበሩትን ሁሉ አስወገዷቸው፤ ሊቃወሙዋቸው የመጡትንም ገደሉዋቸው፤ ከሃያ ሺህ የማያንሱ ሞቱ። ምዕራፉን ተመልከት |