ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በዚያኑ ጊዜ በደንብ የተዘጋጁትን ምሽጐች ይዘው የነበሩ ኤዱማውያን ይሁዳውያንን ያስቸግሩ ነበር፤ ከኢየሩሳሌም ሸፍተው የሄዱትን ሰዎች ተቀብለው ጦርነትን ያነሣሡ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |