ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጐርጊያስ የሀገሩ የጦር መሪ ሆኖ ቅጥረኞች ወታደሮችን ያስተዳድር ነበር፤ ከአይሁዳውያን ጋር ጦርነት ለመግጠም ሁልጊዜ አጋጣሚ ነገር ይፈልግ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |