ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አሁን በአንጥዮኩስ ኤውጶጥሮስ ጊዜ የሆነውን እንተርካለን። እርሱ የዚያ የክፉ ሰው ልጅ ነው፤ በጦርነት ሳቢያ የደረሰበትን ጭንቀት እንናገራልን። ምዕራፉን ተመልከት |