ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ከመካከላችን ርቀውና ተበታትነው የሚገኙትን ሰብስባቸው፥ በአረማውያን መካከል በባርነት የሚገኙትን ነጻ አውጣቸው፤ አንተ የእኛ አምላክ መሆንህን አረማውያን እንዲያውቁ የተናቁትንና የተጣሉትን በመልካም ዐይን ተመልከታቸው፥ ምዕራፉን ተመልከት |