ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 መሥዋዕት ለማቅረብ ሁሉ ነገር በተዘጋጀ ጊዜ ነህምያ በእንጨትና በቀረቡት መሥዋዕቶች ላይ ካህናቶቹ ይህን ፈሳሽ እንዲረጩ አዘዛቸው። ምዕራፉን ተመልከት |