ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድርግላችሁ፤ ከታማኝ አገልጋዮቹ ከአብርሃም፤ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር ያደረገውን ቃል ኪዳን ያስታውስ። ምዕራፉን ተመልከት |