ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በኬሰሎ ወር በሃያ አምስተኛው ቀን የቤተ መቅደሱን መንጻት በዓል ስለምናከብር ነህምያ ቤተ መቅደሱንና መሠዊያውን ሠርቶ መሥዋዕትን ባቀረበ ጊዜ እንደታየው እሳትና እንደ ቂጣ (ድንኳን) በዓል ዓይነት እናንተም በዓሉን እንድታከብሩ ለእናንተ ማስታወቅ የተገባ ሆኖ ታየን። ምዕራፉን ተመልከት |