ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የናንያ ካህናት ወርቁንና ብሩን አወጡና አሳዩት፤ ንጉሡም አንዳንድ አጃቢዎች አስከትሎ ወደ ጣዖቷ ቤት ውስጥ ገባ፤ እነርሱ ግን አንጥዮኩስ ወደ ጣዖቷ ቤት እንደ ገባ ወዲያውኑ በሩን ዘጉ። ምዕራፉን ተመልከት |