ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አንጥዮኩስ ወዳጆቹን አስከትሎ ጣዖቷን ሚስት ለማድረግ ያሰበ መስሎ የጣዖቷን ከፍተኛ ሀብት በጥሎሽ መልክ ለመውሰድ ወደ እዚያ ቦታ ሄደ፤ ምዕራፉን ተመልከት |