ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 መሪያቸው የማይበገር ይመስል ከነበረው ከብዙ ሠራዊቱ ጋር ወደ ፋርስ ሄደ፤ እርሱም፥ ሠራዊቱም የጣዖቷ የናንያ ካህናት በተንኮል ባጠመዱባቸው ወጥመድ ውስጥ ገብተው በጣዖቷ በናንያ ቤት ውስጥ ተጨፈጨፉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |