Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 በመቶ ሰማንያ ስምንት ዓመተ ዓለም ተጻፈ። ሁለተኛው ደብዳቤ በኢየሩሳሌምና በይሁዳ አገር የሚገኙ ሰዎች፤ የይሁዳ ምክር ቤትና የይሁዳ ንጉሥ ጰጠሎሜዎስ አማካሪ፤ ከተቀቡት የካህናት ዘር ወገን ለሆነው ለአርስጦብሎስና በግብጽ አገር ለሚገኙ አይሁዳውያን ሰላምና ጤና ይሁን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች