ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የኢየሩሳሌም አይሁዳውያን፤ ወንድሞቻቸውና በአይሁድ አገር የሚገኙ ሰዎች፥ በግብጽ አገር ለሚገኙ አይሁዳውያን ወንድሞቻቸው ሰላምታ ያቀርባሉ፤ ሰላምና ብልጽግና ይመኙላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |