2 ቆሮንቶስ 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የምንኖረው በእምነት እንጂ በማየት አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ምክንያቱም የምንኖረው በእምነት እንጂ በማየት አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኛ የምንኖረውም ጌታን በማመን እንጂ እርሱን በማየት አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በእምነት እንኖራለን፤ በማየትም አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |