2 ቆሮንቶስ 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ልቆ የከበረ አይሆንም? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ታዲያ፣ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ከዚያ የላቀ ክብር አይኖረውም? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ታዲያ፥ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የሚገኘው አገልግሎት የበለጠ ክብር አይኖረውምን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለመንፈስ ቅዱስ መልእክትማ ምንኛ እጅግ ክብር ሊደረግ ይገባ ይሆን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም? ምዕራፉን ተመልከት |