2 ቆሮንቶስ 13:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ማድረግ አንችልምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እኛ ስለ እውነት እንሠራለን እንጂ የእውነት ተቃራኒ የሆነ ምንም ነገር አንሠራም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለዕውነት ጸንተን እንኖራለን እንጂ፤ ከዕውነት መውጣት አንችልምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና። ምዕራፉን ተመልከት |