Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




2 ቆሮንቶስ 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ቅዱሳን ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ምእመናን ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 የጌ​ታ​ችን የኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ጸጋ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፍቅር፥ የመ​ን​ፈስ ቅዱ​ስም አን​ድ​ነት ከሁ​ላ​ችሁ ጋር ይሁን። አሜን። የመ​ቄ​ዶ​ንያ ክፍል በም​ት​ሆን በፊ​ል​ጵ​ስ​ዩስ ተጽፎ በቲ​ቶና በሉ​ቃስ እጅ ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች የተ​ላ​ከው ሁለ​ተ​ኛዉ መል​እ​ክት ተፈ​ጸመ። ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ምስ​ጋና ይሁን፤ አሜን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ቅዱሳን ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




2 ቆሮንቶስ 13:13
9 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ነገር ግን ወዲያው ላይህ ተስፋ አደርጋለሁ፤ ፊት ለፊት እንነጋገራለን።


የተመረጠችው የእኅትሽ ልጆች ሰላምታ ያቀርቡልሻል።


ከእናንተ ጋር የተመረጠችው፥ በባቢሎን ያለችው ቤተ ክርስቲያን፥ ልጄ ማርቆስም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።


ለመሪዎቻችሁ ሁሉ፥ ለቅዱሳንም ሁሉ ሰላምታ አቅርቡልኝ። ከኢጣልያ ያሉትም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።


በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። የክርስቶስ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።


ወንድሞቻችሁን ብቻ ሰላም የምትሉ ከሆነ ምን የበለጠ ነገር ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ይህንኑ ያደርጉ የለምን?


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች