2 ዜና መዋዕል 20:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ኢዮሣፍጥም ወደ ተርሴስ የሚሄዱትን መርከቦች ለመሥራት ከእርሱ ጋር ተባበረ፤ መርከቦቹንም በዔጽዩን-ጋብር አሠሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ወደ ተርሴስ የሚሄዱ መርከቦችን ለመሥራትም ተስማሙ፤ መርከቦቹንም በዔጽዮንጋብር አሠሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ሁለቱም በመተባበር ዔጽዮንጋብር ተብሎ በሚጠራ ወደብ ላይ ውቅያኖስን አቋርጠው ሊጓዙ የሚችሉ መርከቦችን ሠርተው ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ወደ ተርሴስም የሚሄዱትን መርከቦች ያሠራ ዘንድ ከእርሱ ጋር አንድ ሆነ፤ መርከቦቹንም በጋሲዮንጋብር አሠሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ወደ ተርሴስም የሚሄዱትን መርከቦች ያሠሩ ዘንድ አንድ ሆኑ፤ መርከቦቹንም በዔጽዩንጋብር አሠሩ። ምዕራፉን ተመልከት |