1 ጢሞቴዎስ 6:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ነገር ግን ምግብና ልብስ ካሉን እነዚህ ይበቁናል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ነገር ግን ምግብና ልብስ ካለን፣ ያ ይበቃናል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የምንበላውንና የምንለብሰውን ካገኘን ይበቃናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም፤ ምግብና ልብስ ከኖረን ግን እርሱ ይበቃናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም፤ ምግብና ልብስ ከኖረን ግን፥ እርሱ ይበቃናል። ምዕራፉን ተመልከት |