1 ሳሙኤል 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ዔሊም ጩኸቱን በሰማ ጊዜ፥ “የምን ጩኸት ነው?” ሲል ጠየቀ። ሰውየውም ፈጥኖ መጣና ለዔሊ ነገረው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ዔሊም ጩኸቱን በሰማ ጊዜ፣ “የምን ጩኸት ነው?” ሲል ጠየቀ። ሰውየውም ፈጥኖ መጣና ለዔሊ ነገረው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ዔሊም የጩኸቱን ድምፅ ሰምቶ “ይህ ሁሉ ጩኸት ምንድን ነው?” ብሎ ጠየቀ፤ ያም ሰው ወሬውን ለዔሊ ለመንገር ቸኲሎ ሄደና ነገረው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዔሊም የጩኸቱን ድምፅ በሰማ ጊዜ፥ “ይህ ጩኸት ምንድን ነው?” አለ። ሰውዬውም ፈጥኖ መጣና ለዔሊ ነገረው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ዔሊም የጩኸቱን ድምፅ በሰማ ጊዜ፥ ይህ ጫጫታ ምንድር ነው? አለ። ሰውዮውም ፈጥኖ መጣና ለዔሊ ነገረው። ምዕራፉን ተመልከት |