1 ሳሙኤል 30:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዳዊት አማሌቃውያን የወሰዱትን ሁሉ አስጣለ፥ ሁለቱንም ሚስቶቹን አስመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ዳዊት አማሌቃውያን የወሰዱትን ሁሉ አስጣለ፣ ሁለቱንም ሚስቶቹን አስመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ዳዊትም ዐማሌቃውያን የወሰዱበትን ማንኛውንም ሰውና ንብረት፥ እንዲሁም ሁለቱን ሚስቶቹን ጭምር አዳነ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዳዊትም አማሌቃውያን የወሰዱትን ሁሉ አስጣላቸው፤ ሁለቱንም ሚስቶቹን አዳነ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ዳዊትም አማሌቃውያን የወሰዱትን ሁሉ አስጣላቸው፥ ሁለቱንም ሚስቶቹን አዳነ። ምዕራፉን ተመልከት |