ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በብልኀነታቸውና በጥንካሬአቸው ይህን አገር እንዴት አድርገው እንደያዙት አወሩለት፤ በእውነቱ ቦታው ከእነርሱ በጣም ሩቅ ነበር፤ እነርሱን ለመውጋት ከምድር ዳርቻ የመጡ ነገሥታትም ነበሩ፤ ብዙ ጉዳት አድርሰውባቸው አጥፋተዋቸዋል፤ ሌሎቹ ግን የዓመት ግብር ይከፍሏቸው ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |