ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነሆ በናስ ሠሌዳ ላይ በመቅረጽ ጽፈው የሰላምና የቃል ኪዳን መታሰቢያ እንዲሆን ወደ ኢየሩሳሌም የላኩት የጽሑፍ ግልባጭ እንዲህ ይላል፥ ምዕራፉን ተመልከት |