ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ያደረጓቸውን ዘመቻዎች፥ በገላትያ አገር የፈጸሟቸውን ብዝበዛዎች፥ የገላትያን ሰዎች ማሸነፋቸውንና እንዲገብሩ ማድረጋቸውን ለይሁዳ አወሩለት፤ ምዕራፉን ተመልከት |