ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በመቶ ሐምሳ አንድ ዓመት ገደማ የሰለውቂስ ልጅ ዲሜጥሮስ ከሮም አምልጦ ከጥቂት ሰዎች ጋር ባሕር አጠገብ ወደምትገኝ ወደ አንዲት ከተማ ሄደ፤ እዚያ ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከት |