ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንዲሁም አንጥዮኩስ በኢየሩሳሌም መሠዊያ ላይ ሠርቶ የነበረውን ርኩስ ነገር ገለባብጠውት ነበር፤ ቤተ መቅደሳቸውን እንደ ቀድሞው በረጅም ግንብ ከበውት ነበር፤ እንዲሁም የንጉሡን ከተማ ቤተሱርን ይዘው አጠናክረውት ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |