ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:63 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)63 ከዚህ በኋላ በፍጥነት ሄደ፤ ወደ አንጾኪያም ተመለሰ፤ እዚያ ፊሊጶስን የከተማዋ ሹም ሆኖ አገኘው፤ ውጊያ ገጠመውና ከተማዋን በኃይል ወሰደበት። ምዕራፉን ተመልከት |