ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:62 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)62 ንጉሡ ወደ ጽዮን ተራራ ሄዶ (ገብቶ) ቦታው ምን ያህል የማይደፈር መሆኑን እንደተመለከተ ምሽጐችን ካየ በኋላ መሐላውን በማፍረስ መካበቢውን ግንብ እንዲያፈርሱ ትእዛዝ ሰጠ። ምዕራፉን ተመልከት |