|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:60 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)60 ይህ ንግግር ንጉሡንና ሹማምንቱን ደስ አሰኘ፤ ስለዚህ ሊስያስ ሰላም እናድርግ ባለው መሠረት ንጉሡ ወደ አይሁዳውያን የሰላም ቃል ላከ፤ እነርሱም እሺ ብለው ተቀበሉ።ምዕራፉን ተመልከት |