ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከባድ ሠራዊት ይዞ የሄደው ሊስያስ በአይሁዳውያን ተሸንፎ ነበር፤ አይሁዳውያን በጦር መሣሪያዎችና በስንቅ ካሸነፉዋቸው ሠራዊቶች በወሰዱዋቸው ብዙ ምርኮዎች ተጠናክረው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |