ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 ሊስያስ በሰማ ጊዜ ለመሄድ በፍጥነት ተዘጋጀ፤ ንጉሡንና የሠራዊቱን መሪዎች፥ ሰዎቹንም ምግባችንም እያለቀ ሄደ፤ ይህ የከበብነው ቦታ በጣም የተጠናከረ ነው፤ የመንግሥቱ አስተዳደር ጉዳይ ኃላፊነቱ የወደቀው እኛ ላይ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |